Skip to product information
1 of 5

Cargo Travel Backpack

Cargo Travel Backpack

Regular price Br5,000.00 ETB
Regular price Br0.00 ETB Sale price Br5,000.00 ETB
Sale Sold out

Built tough for serious travelers. This cargo backpack pairs premium durability with smart organization, handling everything from wilderness expeditions to urban exploration. Reliable, capable, and effortlessly versatile.

View full details

Uni - Cart

Collapsible content

እንዴት ነው የምንከፍለው ?

ውድ ደምበኛችን የሚፈልጉትን እቃ ካዘዙ በኋላ የባንክ አካውንት ቁጥር ይሰጦታል። በዛ አካውንት ያዘዙትን እቃ 50 % ቅድመ ክፍያ ከፍለው ደረሰኙን በ Telegram ወይም WhatsApp ይላኩልን።

ትዕዛዙ በስንት ቀን ይደርሳል ?

ውድ ደምበኛችን አንዴ ካዘዙን እና ክፍያ ከተፈፀመ በኋላ ትዕዛዞን በሚቀጥሉት 15 ቀናት ውስጥ ያዘዙትን እቃ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን።

ያለንበት ቦታ ታደርሳላችሁ?

ውድ ደምበኛችን አዎ ትዕዛዞትን ያሉበት ቦታ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ በነፃ እናደርሳለን።